ዘኁልቍ 6:11 NASV

11 ካህኑም አንዱን ለኀጢአት መሥዋዕት ሌላውን ማስተስረያ እንዲሆንለት የሚቃጠል መሥዋዕት አድርጎ ያቅርበው፤ በሬሳ አጠገብ በመገኘቱ ኀጢአት ሠርቶአልና። በዚያኑ ዕለት ጠጒሩን ይቀድስ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 6:11