ዘኁልቍ 6:15 NASV

15 ከእነዚህም ጋር የሚቀርበውን የእህልና የመጠጥ ቍርባን ያለ እርሾ የተጋገረ ቂጣ ማለት ከላመ ዱቄት በዘይት የተለወሱ ዕንጎቻዎች እንዲሁም በስሱ የተጋገረና ዘይት የተቀባ ስስ ቂጣ ያምጣ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 6

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 6:15