ዘኁልቍ 8:20

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20ሙሴና አሮን እንዲሁም የእስራኤል ማኅበረሰብ ሁሉ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን ባዘዘው መሠረት በሌዋውያኑ አደረጉ።

ዘኁልቍ 8:20 — NASV