ዘኁልቍ 8:21 NASV

21 ሌዋውያኑ ራሳቸውን አነጹ፤ ልብሶቻቸውንም አጠቡ፤ ከዚያም አሮን እንደሚወዘወዝ መሥዋዕት በእግዚአብሔር (ያህዌ) ፊት አቀረባቸው፤ እንዲነጹም ማስተስረያ አደረገላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 8:21