22 ከዚህ በኋላ ሌዋውያኑ በአሮንና በልጆቹ ኀላፊነት ሥር ሆነው ድንኳን ውስጥ የሚፈጸመውን አገልግሎት ለማከናወን ገቡ። እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን ባዘዘው መሠረት አስፈላጊውን በሌዋውያኑ አደረጉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 8
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 8:22