ዘኁልቍ 9:19 NASV

19 ደመናው በድንኳኑ ላይ ብዙ ቀን ቢቈይም እስራኤላውያን የእግዚአብሔርን (ያህዌ) ትእዛዝ ይጠብቃሉ እንጂ ተነሥተው አይጓዙም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 9:19