20 አንዳንድ ጊዜ ደመናው በድንኳኑ ላይ የሚቈየው ለጥቂት ቀን ብቻ ነበር፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ትእዛዝ ይሰፍራሉ፤ በእግዚአብሔር (ያህዌ) ትእዛዝ ጒዞ ይጀምራሉ፤
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 9
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 9:20