ዘኁልቍ 9:21 NASV

21 አንዳንድ ጊዜ ደግሞ ደመናው ከምሽት እስከ ንጋት ብቻ ይቈያል፤ ደመናው ንጋት ላይ ሲነሣም ጒዞአቸውን ይጀምራሉ፤ ቀንም ይሁን ሌሊት ደመናው ከተነሣ ጒዞ ይጀምራሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘኁልቍ 9

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘኁልቍ 9:21