26 ከዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን፣ “ውሃው ግብፃውያንን ሠረገሎቻቸውንና ፈረሰኞቻቸውን ተመልሶ እንዲሸፍናቸው እጅህን በባሕሩ ላይ ዘርጋ” አለው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘፀአት 14
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘፀአት 14:26