18 የንጉሡን ቤተ ሰው ለማምጣትና እርሱ የሚፈልገውንም ሁሉ ለማድረግ በመልካው ተሻገሩ።የጌራ ልጅ ሳሚ ዮርዳኖስን ተሻገረ፤ በንጉሡም ፊት ተደፍቶ፣
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 19
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 19:18