16 የእግዚአብሔር ታቦት ወደ ዳዊት ከተማ ሲገባ፣ የሳኦል ልጅ ሜልኮል በመስኮት ሆና ትመለከት ነበር፤ ንጉሥ ዳዊት በእግዚአብሔር ፊት ሲዘልና ሲያሸበሽብ ባየችው ጊዜ በልቧ ናቀችው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 6
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 6:16