2 ሳሙኤል 10:3 NASV

3 የአሞናውያን መኳንንት ጌታቸውን ሐኖንን፣ “ዳዊት የተሰማውን ሐዘን ለመግለጽ ሰዎች መላኩ አባትህን ለማክበር አስቦ ይመስልሃል? የላካቸው ሰዎች ከተማዪቱን እንዲመረምሩ፣ እንዲሰልሉና እንዲያጠፏት አይደለምን?” አሉት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 10:3