2 ሳሙኤል 11:15 NASV

15 በደብዳቤውም ላይ፣ “ኦርዮ ውጊያው በተፋፋመበት ግንባር መድበው፤ ከዚያም ተወግቶ እንዲሞት ትታችሁት ሽሹ” ብሎ ጻፈ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 11:15