2 ሳሙኤል 15:20 NASV

20 የመጣኸውም ገና ትናንት ነው፤ ታዲያ የት እንደምሄድ የማላውቅ ሰው እንዴት ዛሬ ከእኛ ጋር እንድትንከራተት ላድርግ? በል አሁንም ሰዎችህን ይዘህ ተመለስ፤ በጎነትና ታማኝነትም ከአንተ ጋር ይሁን” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 15:20