4 ንጉሡም፣ “መልካም መስሎ የታያችሁን ሁሉ አደርጋለሁ” አላቸው። ስለዚህ ሕዝቡ ሁሉ በመቶና በሺህ እየሆነ ተሰልፎ ሲወጣ፣ ንጉሡ በቅጥሩ በር ቆሞ ነበር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 18
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 18:4