2 ሳሙኤል 2:23 NASV

23 አሣሄል ግን መከታተሉን አልተወም፤ ስለዚህ አበኔር በጦሩ ጫፍ ሆዱን ወጋው፣ ጦሩም በጀርባው ዘልቆ ወጣ፤ አሣሄልም እዚያው ወደቀ፤ ወዲያው ሞተ። እያንዳንዱም አሣሄል ወድቆ ወደ ሞተበት ስፍራ ሲደርስ ይቆም ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 2:23