2 ሳሙኤል 20:6 NASV

6 ዳዊትም አቢሳን፣ “ከአቤሴሎም ይልቅ አሁን የቢክሪ ልጅ ሳቤዔ የበለጠ ጒዳት ሊያደርስብን ስለ ሆነ የጌታህን ሰዎች ይዘህ አሳደው፤ ያለዚያ የተመሸገ ከተማ አግኝቶ ያመልጠናል” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 20:6