2 ሳሙኤል 23:4 NASV

4 እርሱ፣ ደመና በሌለበት፣ በማለዳ ፀሓይ በምትወጣበት ጊዜ፣እንዳለው ብርሃን ነው፤በምድር ላይ ሣርን እንደሚያበቅለው፣ከዝናብም በኋላ እንዳለው የብርሃን ጸዳል ነው።’

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 23:4