2 ሳሙኤል 24:14 NASV

14 ዳዊትም ጋድን፣ “እጅግ ተጨንቄአለሁ፤ ምሕረቱ ታላቅ ስለ ሆነ በእግዚአብሔር እጅ እንውደቅ፤ በሰው እጅ ግን አልውደቅ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 24

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 24:14