2 ሳሙኤል 3:32

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

32ከዚያም አበኔርን በኬብሮን ቀበሩት፤ ንጉሡም በአበኔር መቃብር ላይ ጮኾ አለቀሰ፤ ሕዝቡም ሁሉ እንደዚሁ አለቀሱ።

2 ሳሙኤል 3:32 — NASV