2 ሳሙኤል 5:12 NASV

12 እግዚአብሔር በእስራኤል ላይ ንጉሥነቱን እንዳጸናለት፣ ስለ ሕዝቡ ስለ እስራኤልም መንግሥቱን እንዳሰፋለት ዳዊት ዐወቀ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 5:12