2 ሳሙኤል 7:27 NASV

27 “አቤቱ የእስራኤል አምላክ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ‘እኔ ለአንተ ቤት እሠራልሃለሁ’ ብለህ ይህን ለባሪያህ ገልጸህለታል። ስለዚህ ባሪያህ ይህችን ጸሎት ወደ አንተ ለማቅረብ በልቡ ደፈረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 7:27