2 ሳሙኤል 8:12

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

12የገበሩትም መንግሥታት ኤዶምና ሞዓብ፣ አሞናውያን፣ ፍልስጥኤማውያንና አማሌቃውያን ነበሩ። እንዲሁም ከሱባ ንጉሥ ከረአብ ልጅ ከአድርአዛር የወሰደውን ምርኮ ለእግዚአብሔር ቀደሰ።

2 ሳሙኤል 8:12 — NASV