2 ሳሙኤል 8:13

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

13ዳዊት የጨው ሸለቆ በተባለው ስፍራ ዐሥራ ስምንት ሺህ ኤዶማውያንን ገድሎ ከተመለሰ በኋላ ስሙ ገነነ።

2 ሳሙኤል 8:13 — NASV