2 ሳሙኤል 8:16 NASV

16 የጽሩያ ልጅ ኢዮአብ የሰራዊቱ አለቃ ሲሆን፣ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥም ታሪክ ጸሓፊ ነበረ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ሳሙኤል 8

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ሳሙኤል 8:16