2 ሳሙኤል 8:17

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17እንዲሁም የአኪጦብ ልጅ ሳዶቅና የአብያታር ልጅ አቢሜሌክ ካህናት ሲሆኑ፣ ሠራያ ጸሓፊ ነበረ፤

2 ሳሙኤል 8:17 — NASV