2 ሳሙኤል 8:18

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18የዮዳሔ ልጅ በናያስ የከሪታውያንና የፈሊታውያን አለቃ ሲሆን፣ የዳዊት ወንዶች ልጆች ደግሞ የቤተ መንግሥት አማካሪዎች ነበሩ።

2 ሳሙኤል 8:18 — NASV