መሳፍንት 7:16

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16ሦስቱን መቶ ሰዎች በሦስት ቡድን ከፍሎ፣ እያንዳንዱን ሰው ቀንደ መለከትና በውስጡ ችቦ ያለበት ባዶ ማሰሮ በእጁ እንዲይዝ አደረገ።

መሳፍንት 7:16 — NASV