ዘሌዋውያን 4:25 NASV

25 ካህኑም ከመሥዋዕቱ ደም በጣቱ ጥቂት ወስዶ የሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርብበትን መሠዊያ ቀንዶች ይቅባ፤ የተረፈውንም ደም ሁሉ በመሠዊያው ግርጌ ያፍሰው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ዘሌዋውያን 4

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ዘሌዋውያን 4:25