ዘሌዋውያን 4:9

መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9ሁለቱንም ኵላሊቶች፣ በኵላሊቶቹ ላይና በጎድኑ አጠገብ ያለውን ሥብ እንዲሁም የጒበቱን መሸፈኛ ከኵላሊቶቹ ጋር አብሮ አውጥቶ ያቅርብ፤

ዘሌዋውያን 4:9 — NASV