ኢሳይያስ 13:9 NASV

9 እነሆ፤ የእግዚአብሔር ቀን ጨካኝ ነው፤ምድርን ባድማ ሊያደርጋት፣በውስጧም ያሉትን ኀጢአተኞች ሊያጠፋ፣ከመዓትና ከብርቱ ቍጣ ጋር ይመጣል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 13:9