Bible
Now
Toggle navigation
ምዕራፎች
3
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
መጽሐፍት
ብሉይ ኪዳን
ዘፍጥረት
ዘፀአት
ዘሌዋውያን
ዘኁልቍ
ዘዳግም
ኢያሱ
መሳፍንት
ሩት
1 ሳሙኤል
2 ሳሙኤል
1 ነገሥት
2 ነገሥት
1 ዜና መዋዕል
2 ዜና መዋዕል
ዕዝራ
ነህምያ
አስቴር
ኢዮብ
መዝሙር
ምሳሌ
መክብብ
ማሕልየ መሓልይ
ኢሳይያስ
ኤርምያስ
ሰቆቃወ
ሕዝቅኤል
ዳንኤል
ሆሴዕ
ኢዩኤል
አሞጽ
አብድዩ
ዮናስ
ሚክያስ
ናሆም
ዕንባቆም
ሶፎንያስ
ሐጌ
ዘካርያስ
ሚልክያስ
አዲስ ኪዳን
ማቴዎስ
ማርቆስ
ሉቃስ
ዮሐንስ
ሐዋርያት ሥራ
ሮሜ
1 ቆሮንቶስ
2 ቆሮንቶስ
ገላትያ
ኤፌሶን
ፊልጵስዩስ
ቈላስይስ
1 ተሰሎንቄ
2 ተሰሎንቄ
1 ጢሞቴዎስ
2 ጢሞቴዎስ
ቲቶ
ፊልሞና
ዕብራውያን
ያዕቆብ
1 ጴጥሮስ
2 ጴጥሮስ
1 ዮሐንስ
2 ዮሐንስ
3 ዮሐንስ
ይሁዳ
ራእይ
መጽሐፍ ዝርዝር
NASV
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
AM
Afrikaans (AF)
Avañe’ẽ (GN)
Bahasa Indonesia (ID)
Bahasa Melayu (MS)
Basa Jawa (JV)
Bokmål (NB)
Català (CA)
ChiCheŵa (NY)
ChiShona (SN)
Cymraeg (CY)
Dansk (DA)
Deutsch (DE)
Eesti (ET)
English (EN)
Español (ES)
Euskara (EU)
Français (FR)
Gaeilge (GA)
Gagana fa’a Sāmoa (SM)
Hausa (HA)
Hrvatski (HR)
Igbo (IG)
IsiXhosa (XH)
IsiZulu (ZU)
Italiano (IT)
Kiswahili (SW)
Latine (LA)
Latviešu (LV)
Lietuvių (LT)
Magyar (HU)
Malagasy (MG)
Nederlands (NL)
Nynorsk (NN)
Polski (PL)
Português (PT)
Română (RO)
Sesotho (ST)
Shqip (SQ)
Slovenčina (SK)
Slovenščina (SL)
Soomaali (SO)
Suomi (FI)
Svenska (SV)
Tagalog (TL)
Cebuano (CEB)
Tiếng Việt (VI)
Türkçe (TR)
Èdè Yorùbá (YO)
čeština (CS)
Ελληνικά (EL)
Српски (SR)
български (BG)
македонски (MK)
монгол (MN)
русский (RU)
українська (UK)
Հայերէն (HY)
עברית (HE)
اردو (UR)
العربية (AR)
سنڌي (SD)
فارسی (FA)
हिन्दी (HI)
বাংলা (BN)
தமிழ் (TA)
ไทย (TH)
မြန်မာဘာသာ (MY)
አማርኛ (AM)
ភាសាខ្មែរ (KM)
日本語 (JA)
简体中文 (ZH)
繁體中文 (ZH-HANT)
한국어 (KO)
☽
Enable dark mode
ምዕራፎች
3
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
መጽሐፍት
ብሉይ ኪዳን
ዘፍጥረት
ዘፀአት
ዘሌዋውያን
ዘኁልቍ
ዘዳግም
ኢያሱ
መሳፍንት
ሩት
1 ሳሙኤል
2 ሳሙኤል
1 ነገሥት
2 ነገሥት
1 ዜና መዋዕል
2 ዜና መዋዕል
ዕዝራ
ነህምያ
አስቴር
ኢዮብ
መዝሙር
ምሳሌ
መክብብ
ማሕልየ መሓልይ
ኢሳይያስ
ኤርምያስ
ሰቆቃወ
ሕዝቅኤል
ዳንኤል
ሆሴዕ
ኢዩኤል
አሞጽ
አብድዩ
ዮናስ
ሚክያስ
ናሆም
ዕንባቆም
ሶፎንያስ
ሐጌ
ዘካርያስ
ሚልክያስ
አዲስ ኪዳን
ማቴዎስ
ማርቆስ
ሉቃስ
ዮሐንስ
ሐዋርያት ሥራ
ሮሜ
1 ቆሮንቶስ
2 ቆሮንቶስ
ገላትያ
ኤፌሶን
ፊልጵስዩስ
ቈላስይስ
1 ተሰሎንቄ
2 ተሰሎንቄ
1 ጢሞቴዎስ
2 ጢሞቴዎስ
ቲቶ
ፊልሞና
ዕብራውያን
ያዕቆብ
1 ጴጥሮስ
2 ጴጥሮስ
1 ዮሐንስ
2 ዮሐንስ
3 ዮሐንስ
ይሁዳ
ራእይ
መጽሐፍ ዝርዝር
NASV
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)
AM
Afrikaans (AF)
Avañe’ẽ (GN)
Bahasa Indonesia (ID)
Bahasa Melayu (MS)
Basa Jawa (JV)
Bokmål (NB)
Català (CA)
ChiCheŵa (NY)
ChiShona (SN)
Cymraeg (CY)
Dansk (DA)
Deutsch (DE)
Eesti (ET)
English (EN)
Español (ES)
Euskara (EU)
Français (FR)
Gaeilge (GA)
Gagana fa’a Sāmoa (SM)
Hausa (HA)
Hrvatski (HR)
Igbo (IG)
IsiXhosa (XH)
IsiZulu (ZU)
Italiano (IT)
Kiswahili (SW)
Latine (LA)
Latviešu (LV)
Lietuvių (LT)
Magyar (HU)
Malagasy (MG)
Nederlands (NL)
Nynorsk (NN)
Polski (PL)
Português (PT)
Română (RO)
Sesotho (ST)
Shqip (SQ)
Slovenčina (SK)
Slovenščina (SL)
Soomaali (SO)
Suomi (FI)
Svenska (SV)
Tagalog (TL)
Cebuano (CEB)
Tiếng Việt (VI)
Türkçe (TR)
Èdè Yorùbá (YO)
čeština (CS)
Ελληνικά (EL)
Српски (SR)
български (BG)
македонски (MK)
монгол (MN)
русский (RU)
українська (UK)
Հայերէն (HY)
עברית (HE)
اردو (UR)
العربية (AR)
سنڌي (SD)
فارسی (FA)
हिन्दी (HI)
বাংলা (BN)
தமிழ் (TA)
ไทย (TH)
မြန်မာဘာသာ (MY)
አማርኛ (AM)
ភាសាខ្មែរ (KM)
日本語 (JA)
简体中文 (ZH)
繁體中文 (ZH-HANT)
한국어 (KO)
☽ Dark mode
›
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
›
ብሉይ ኪዳን
›
ኢሳይያስ
›
ኢሳይያስ 3
ኢሳይያስ
ምዕራፎች 3
መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም
ኢሳይያስ 2
ኢሳይያስ 4
በኢየሩሳሌምና በይሁዳ ላይ የሚመጣ ፍርድ
1
እነሆ፤ ጌታ፣የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔርከኢየሩሳሌምና ከይሁዳድጋፉንና ርዳታውን፣የምግብና የውሃ ርዳታውን ሁሉ ይነሣል፤
2
ጀግናውንና ተዋጊውን፣ፈራጁንና ነቢዩን፣አስማተኛውንና ሽማግሌውን፣
3
የአምሳ አለቃውንና ባለ ማዕረጉን፣አማካሪውንና ጠቢቡን የእጅ ባለ ሙያ፣ብልኁንም ምትሀተኛ ይነሣል።
4
ልጆችን መሪዎቻቸው አደርጋለሁ፤ያልበሰሉ ሕፃናትም ይገዟቸዋል።
5
ሕዝብ እርስ በርሱ ይጨቋቈናል፤ሰው በሰው ላይ፤ ባልንጀራ በባልንጀራው ላይ፣ወጣቱ በሽማግሌው ላይ፣ተራው ሰው በተከበረው ላይ ይነሣል።
6
ሰውም በአባቱ ቤትከወንድሞቹ አንዱን ይዞ፣“አንተ ልብስ ስላለህ መሪ ሁነን፤ይህንንም የፍርስራሽ ክምር ግዛ” ይለዋል።
7
እርሱ ግን በዚያ ቀን ድምፁን ከፍ አድርጎ፣“እኔ መፍትሔ አልሆንም፤በቤቴም ልብስና ምግብ የለኝም፤የሕዝብ መሪ አታድርጉኝ” ይላል።
8
ኢየሩሳሌም ተንገዳግዳለች፤ይሁዳም ለመውደቅ ተቃርባለች፤ንግግራቸውም ሆነ ድርጊታቸው እግዚአብሔርን የሚቃወም፣የክብሩንም መገኘት የሚያቃልል ነውና።
9
የፊታቸው ገጽታ ይመሰክርባቸዋል፤ኀጢአታቸውን እንደ ሰዶም በይፋ ይናገራሉ፤አይደብቁትምም፤ጥፋትን በራሳቸው ላይ ስላመጡ።ወዮላቸው!
10
ጻድቃን መልካም ነገር እንደሚያገኙ ንገሯቸው፤የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና።
11
በደለኞች ወዮላቸው፤ ጥፋትይመጣባቸዋል፤የእጃቸውን ያገኛሉና።
12
ወጣቶች ሕዝቤን ያስጨንቃሉ፤ሴቶችም ይገዟቸዋል።ሕዝቤ ሆይ፤ መሪዎችህ አሳስተውሃል፤ከመንገድህም መልሰውሃል።
13
እግዚአብሔር በፍርድ ወንበር ላይ ተቀምጦአል፤በሕዝቡም ላይ ለመፍረድ ተነሥቶአል።
14
እግዚአብሔር፣ከአለቆችና ከሕዝቡ ሽማግሌዎች ጋር እንዲህ ሲል ይፋረዳል፤“የወይኔን ቦታ ያጠፋችሁ እናንተ ናችሁ፤ከድኾች የዘረፋችሁትም በቤታችሁ ይገኛል፤
15
ሕዝቤን በችግር ስታደቁት፣የድኾችንም ፊት በሐዘን ስታገረጡት ምን ማለታችሁ ነው?”ይላል ጌታ፣የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
16
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤የጽዮን ሴቶች ኰርተዋል፤ዐንገታቸውን እያሰገጉ፣በዐይናቸውም እየጠቀሱ ይሄዳሉ፤እየተቈነኑ በመራመድ፣የእግራቸውን ዐልቦ ያቃጭላሉ።
17
ስለዚህ፣ ጌታ በጽዮን ሴቶች ዐናት ላይቈረቈር ያመጣል፤ እግዚአብሔርም ራሳቸውን ቡሀ ያደርጋል።
18
በዚያም ቀን ጌታ የክብር ጌጣቸውን ይነጥቃቸዋል፤ የእግር አንባሩን፣ የጠጒር ጌጡን፣ የጨረቃ ቅርጽ ያለውን የዐንገት ጌጥ፣
19
የጆሮ ጒትቻውን፣ የእጅ አንባሩን፣ የፊት መሸፈኛውን፣
20
የራስ መሸፈኛውን፣ ዐልቦውን፣ ሻሹን፣ የሽቶ ብልቃጡን፣ አሸንክታቡን፣
21
የጣት ቀለበቶችንና የአፍንጫ ቀለበቶችን፣
22
ያማረውን ቀሚስ፣ የውስጥ ልብሱን፣ ካባውን፣ የእጅ ቦርሳውን፣
23
መስታወቱን፣ ከጥሩ በፍታ የተሠራውን ልብስ፣ የራስ ጌጡን፣ ዐይነ ርግቡን ሁሉ ይነጥቃቸዋል።
24
በሽቶ ፈንታ ግማት፣በሻሽ ፈንታ ገመድ፣አምሮ በተሠራ ጠጒር ፈንታ ቡሀነት፣ባማረ ልብስ ፈንታ ማቅ፣በውበትም ፈንታ ጠባሳ ይሆናል።
25
ወንዶቻችሁ በሰይፍ ስለት፣ተዋጊዎቻችሁ በጦርነት ይወድቃሉ።
26
የጽዮን ደጆች ያዝናሉ፣ ያለቅሳሉም፤እርሷም ተረስታ በመሬት ላይ ትቀመጣለች።
ኢሳይያስ 2
ኢሳይያስ 4
ምዕራፎች
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66