ኢሳይያስ 3:16 NASV

16 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤የጽዮን ሴቶች ኰርተዋል፤ዐንገታቸውን እያሰገጉ፣በዐይናቸውም እየጠቀሱ ይሄዳሉ፤እየተቈነኑ በመራመድ፣የእግራቸውን ዐልቦ ያቃጭላሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 3:16