ኢሳይያስ 3:18 NASV

18 በዚያም ቀን ጌታ የክብር ጌጣቸውን ይነጥቃቸዋል፤ የእግር አንባሩን፣ የጠጒር ጌጡን፣ የጨረቃ ቅርጽ ያለውን የዐንገት ጌጥ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 3

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 3:18