20 ይህም በግብፅ ምድር ለሰራዊት ጌታ ለእግዚአብሔር ምልክትና ምስክር ይሆናል፤ ከሚያስጨን ቋቸውም የተነሣ ወደ እግዚአብሔር ሲጮኹ፣ አዳኝና ታዳጊ ይልክላቸዋል፤ እርሱም ያድናቸዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 19
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 19:20