21 እግዚአብሔር ራሱን ለግብፃውያን ይገልጣል፤ እነርሱም በዚያ ቀን እግዚአብሔርን ያውቁታል፤ በመሥዋዕትና በእህል ቍርባንም ያመልኩታል። ለእግዚአብሔር ስለት ይሳላሉ፤ የተሳሉትንም ይፈጽሙታል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 19
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 19:21