4 የሰማይ ከዋክብት ሁሉ ይሟሽሻሉ፤ሰማይ እንደ ብራና ይጠቀለላል፤የከዋክብት ሰራዊት ሁሉ፣ጠውልጎ እንደ ረገፈ የወይን ቅጠል፣ደርቆም እንደ ወደቀ የበለስ ቅጠል ይሆናሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 34
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 34:4