2 በደስታና በዝማሬ ሐሤት ያደርጋል፤የሊባኖስ ክብር ይሰጠዋል፤የቀርሜሎስንና የሳሮንን ግርማ ይለብሳል።የአምላካችንን ታላቅ ግርማ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ያያሉ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 35
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 35:2