ኢሳይያስ 35:8 NASV

8 በዚያ አውራ ጐዳና ይሆናል፤“የተቀደሰ መንገድ” ተብሎ ይጠራል።የረከሱ አይሄዱበትም፤በመንገዱ ላይ ላሉት ብቻ ይሆናል።ገራገሮችም ከመንገዱ አይስቱም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 35

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 35:8