6 እነሆ፤ ሰው ሲመረ ኰዘው እጅ ወግቶ በሚያቈስለው፣ በተሰነጠቀ ሸምበቆ በግብፅ ተማምነሃል፤ የግብፅ ንጉሥ፣ ፈርዖንም ለሚታመኑበት ሁሉ እንዲሁ ነው።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 36
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 36:6