6 ‘እነሆ፤ በቤተ መንግሥትህ ያለው ሁሉ፣ አባቶችህ እስከዚህች ቀን ድረስ ያከማቹትም ሁሉ ወደ ባቢሎን ተማርኮ የሚወሰድበት ቀን ይመጣል፤ አንዳች የሚተርፍ ነገር የለም፤ ይላል እግዚአብሔር።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 39
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 39:6