ኢሳይያስ 41:26 NASV

26 እኛ እናውቅ ዘንድ ይህን ከመጀመሪያው የተናገረ፣‘እርሱ ትክክል ነው’ እንልም ዘንድ ቀድሞ የተናገረ ማነው?ማንም አልተናገረም፤ቀደም ብሎ የተናገረ የለም፤ቃላችሁንም የሰማ የለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 41

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 41:26