7 ባለጅ የወርቅ አንጥረኛውን ያበረታታዋል፤በመዶሻ የሚያሳሳውም፣በመስፍ ላይ የሚቀጠቅጠውን ያነቃቃዋል፤ስለ ብየዳም ሥራው፣ “መልካም ነው” ይለዋል፤የጣዖቱ ምስል እንዳይወድቅም በምስማር ያጣብቀዋል።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 41
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 41:7