ኢሳይያስ 49:10 NASV

10 አይራቡም፤ አይጠሙም፤የምድረ በዳ ትኵሳት ወይም የፀሓይ ቃጠሎ አይጐዳቸውም።የሚራራላቸው ይመራቸዋል፤በውሃ ምንጭ ዳርም ያሰማራቸዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:10