ኢሳይያስ 49:8 NASV

8 እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“በወደድሁ ጊዜ እመልስልሃለሁ፤በድነትም ቀን እረዳሃለሁ።ለሕዝቡ ቃል ኪዳን እንድትሆን፣ምድሪቱን እንደ ገና እንድትሠራት፣ጠፍ የሆኑትን ርስቶች ለየባለቤታቸው እንድትመልስ፣እጠብቅሃለሁ፤ እሠራሃለሁም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 49

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 49:8