14 በጽድቅ ትመሠረቻለሽ፤የግፍ አገዛዝ ከአንቺ ይርቃል፤የሚያስፈራሽ አይኖርም፤ሽብር ከአንቺ ይርቃል፤አጠገብሽም አይደርስም።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 54
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 54:14