ኢሳይያስ 57:11 NASV

11 “እኔን የዋሸሽኝ፤ማንን ፈርተሽ፣ ማንንስ ሠግተሽ ነው?እኔን ያላስታወስሽው፣ይህንንም በልብሽ ያላኖርሽው፣እኔን ያልፈራሽው፣ዝም ስላልሁ አይደለምን?

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 57

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 57:11