3 ‘አንተ ካልተቀበልኸው፣ስለ ምን ብለን ጾምን?አንተ ከጒዳይ ካልቈጠርኸው፣ስለ ምን ራሳችንን አዋረድን?’ ይላሉ።“ሆኖም በጾማችሁ ቀን የልባችሁን ታደርጋላችሁ፤ሠራተኞቻችሁንም ትበዘብዛላችሁ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 58
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 58:3