ኢሳይያስ 58:4 NASV

4 ጾማችሁ በጥልና በክርክር፣በግፍ ጡጫና በመደባደብ ይፈጸማል፤ከእንግዲህ ዛሬ እንደምትጾሙት ጾማችሁ፣ድምፃችሁ ወደ ላይ እንደሚሰማም ተስፋ አታድርጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 58

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 58:4