ኢሳይያስ 1:26 NASV

26 ፈራጆችሽን እንደ ጥንቱ፣አማካሪዎችሽንም እንደ ቀድሞው እመልሳለሁ፤ከዚያም የጽድቅ መዲና፣የታመነች ከተማተብለሽ ትጠሪያለሽ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ኢሳይያስ 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ኢሳይያስ 1:26